Ended nachuh melawech ,2012 model actros neberegn ena gulbetu betam dekama new ,bizu never keyerkuler, nozzle, volano senser , chargerun, unit pump,dibirater, Mr, yaltekeyere never yelem melaw tefa min yishalal
SINO TRUCK Garbage Truck Garbage Collection Piston Stalls To Collect Late Collecting The Pump Makes A Loud Noise If You Can Show Me A Video How To Fix It I Don't Have A Manual I'm In Africa I Can't Fi
Thank you very much for your technical recommendations and very happy to be your loyal customer. Dear, is it possible for me to pick up your proferssionally capable electrician to the work site for this maintenance?! Thank you again! Solomon
TCO በቀይ ሲበራ ምን ማለት ነው ?
ReplyDelete"Tachograph" ችግር ወይም የተቋረጠ መስመር ሲኖር ነው ይህ ምልክት ዳሽ ቦርድ ላይ በቀይ የሚበራው።
Deleteማርሽ የሗላ ለምን ይጠፋል?
ReplyDeleteGear Sifting problems or gear selector doesn't work properly ( it have a linkages)
Delete1የማርሽ ማዘዛችግር (ዘይት ሲያሳልፍ)
Delete2የትቦ ፍሳሽ
3 ካምቢዬ ላይ በግራ በኩል የማርሽ ማዘዛ (gear seledtor)ማፍሰስ(መበላሸት)
ዘይት በረድያቶር አፍ የሚመጣው ለምንድነዉ ?
ReplyDeleteBecause of a radiator oil cooler system
DeleteThat men's radiator has gearbox oil cooler system. Because of it that happened.
ራዲያተር ሞተርን ከማቀዝቀዝ በተጨማሪ በአክትሮስ ላይ የካምቢዬ ዘይትን ያቀዘቅዛል።ራዲያተሩ ሲቀላቅል ይህ ይፈጠራል።
DeleteActros 2000model ግሩፖማርሽ ንፁህ ነዉ የማርሽ ቱቦዎችም ንፁህ ናቸዉ ካምቢዮ ላይ በግራም ሆነ በቀኝ ያሉት ሽፍተሮች ሊኬጅ የላቸውም ነገር ግን ማርሽ ይተኛል(ጥፊዉ ይጠፋል ወይም ሌንቶ ይሆናል ) ችግሩ ምን ይሆን ? መምህር ምክርህን በጉጉት እጠብቃለሁ ።
ReplyDeleteእንደዚ አይነት ችግር የሚከሰተው በ2ምክኒያት ነው
Delete1የማርሽ ግሩፖ ውስጥ2 relief valve አለ 1ኛው ወደፊት ወደ ኋላ ሲሆን 2ኛው ወደቀኝ ወደግራ ያገለግላል ጥቅሙ ማርሽ ከታዘዘ በኋላ ከሹፌሩ የሚፈጠርን የዘይት ግፊት በማስተንፈስ(relief)ጎሚኒዎችንና ትቦውን ከጉዳት ይከላከላል። ይህ valve ሲጎዳ ዘይት በቀላሉ ከቀኝ ወደግራ ይሄዳል በዚ ምከኒያት ዜሮ ወይም ሌቶ ይሆናል።
2ካምቢዬ ላይ በግራ በኩል ያለው ማርሽ ማዘዣ ሲቀላቅል ይህችግር ይከሰታል።
ሰላም ፡ actros 2010 ነው ። ነዳጁን እረግጤው ቁርጥ ቁርጥ ያደርገዋል ።ናፍጣ መስመር ፡ፊልትሮ ነው ብዬ አስተካከልኩ ነገርግን አልጠፋም ፡ከምን ችግር ነው የሚከሰተው?
ReplyDeleteበዋናነት የcranck shaft sensor ሲግናል መቆራረጥ ችግር ነው ፡ ሴንሰሩን ቀይረው ይሞክሩ፣ ለውጥ ካጡ መኪናዎን በኮምፒውተር ማስፈተሸ እና learn ማስደረግ አለቦት
Deleteሰላም ነው አልሰራ ያለው ፍሬን ስትይዝ በፊት ፍሬና ሞተር አብሮ ይይዝ ነበር አሁን ግን አይሰራም ችግሩ ምን ይሆን
ReplyDeleteይህ ችግር learn ሲፈልግ የሚከሰት ችግር ነው ፣ FR ላይ ምን አይነት ችር ከሌለ ለርን በማድረግ ብቻ ችግሩ ይፈታል ፣መኪናዎን በኮምፕውተር ለማስፈተሽ ከፈለጉ 09 79 86 86 87 ይደውሉ።
Deleteማርሽ 0(N) ሆኖ ፍረናሞተር ሲታዘዝ ሞተር ለምን ይጠፋል ?
ReplyDeleteፍሬናሞተር የሚታዘዘው FR (computer) ሲሆን ማዘዝ የሚጀምረው 13-21RPm ውስጥ ነው rpm ከዚ በታች ከሆነ አያዝም። የርሶ መኪና ላይ ያለው ችግር ።የፍሬና ሞተር system ከ Fr computer ውጪ ኤለትሪክ ስለተሰጠው rpm ከ10 በታች ሆኖ ስለሚያዘው ሞተር እንዲጠፋ ያደርገዋል።
Deleteመፍትሆው የፍሬና ሞተር መስመሩን ወደ fr system መመለስ ነው።
መኪናው በጭስ ማውጫ በኩል ናፍጣ ያመጣል ምክንያቱ ምንይሆን?
ReplyDeleteናፍጣው በጭስማውጫ የሚመጣው ኖዝል ሲጎዳ ንው፣መፍትሄው ኖዝሉን ማስተካከል ነው።
Deleteፍሬና ሞተር ሲታዘዝ ያዛል ነገርግን ምንም አይዝም በምን ምክንያት ነው ይህ ችግር የሚከሰተው?
ReplyDelete1 ምክንያት የፋሬና ሞተር (ጭስ ማውጫ ላይ ያለው ) ማፈኛውን (ፈልፈላ)ሲጥል ሲበላሽ ።
Delete2 የፍሬና ሞተር የመጀመሪያው (compression leak)ማዘዣው የማይሰራ ከሆነ የጭስ ማውጫው ብቻውን ደካማ ይሆናል።
Ended nachuh melawech ,2012 model actros neberegn ena gulbetu betam dekama new ,bizu never keyerkuler, nozzle, volano senser , chargerun, unit pump,dibirater, Mr, yaltekeyere never yelem melaw tefa min yishalal
ReplyDeleteሰላም፣ ዳግም>
Deleteመኪኖት የጉልበት ችግር ካጋጠመው በዋናነት ሶስት ነገሮችን መፈተሽ አለቦት፦
1."Nozzle" እና "unit pump" ቼክ ማድረግ አለቦት
2."Crack shaft sensor" የማይቆራረጥ ሲግናል እንደሌለው በኮምፕውተር ማስፈተሽ አለቦት
3.ፍሬሲዮን ሸራ "thickness" ከ አምስት ሚሊ በታች አለመሆኑን የፈትሹ
እነዚህን ሶስት ዋና ነገሮች ፈትሸው ምንም አይነት ለውጥ ካላገኙ የMR Engine torque program በማስደረግ እና ጥሩ የሆን FR በመቀየር ጉልበቱ እንዲመለስ ማድረግ ይችላሉ።
መኪናው ስታርለስ 2007ሞዴል ነው ፍሬኑ ደካማ ነው
ReplyDeleteሰላም ዮሀንስ ፦ ፍሬን በብዙ ምክንያት ደካማ ይሆናል።
Deleteየንፋስ መስመር ችግር፡ በሸራ ማለቅ ድራም(ታምብር) መስፋት፡የዌጅ መሰበር ...እነዚን ምክንያቶች ወይም ተጨማሪ ኦይተው ውጤቱን ያሳውቁን.. በዚ መፍትሄ ካላገኙ 0913559712 ይደውሉ። እናመሰግናለን።
ማርቼሊስ ቤዝ ነው መኪናየ አገር አቆራጭ ባስ እናም በተዴጋጋሚ ሞተሪኖ እያበላሼብኝ ነው አሁን ሞተር አስነስቼ ልሄድ ስል ተነስቶ ካበቃ በሆላ ይጠፋል ዴጋግሞ አስነሳሁት ያው ነው ምንድነው ችግሩ
ReplyDeleteሰላም ሙሀመድ ;-
Deleteየመኪኖትን ችግር ለመለየት እነዚህ ጥያቄ ይመልሱልን
1, የመኪኖትን ሞዴል ያሳውቁን
2, ሞተርሲጠፋ ወዲያው ነው ወይስ ተተፋትፎ ነው?
SINO TRUCK Garbage Truck Garbage Collection Piston Stalls To Collect Late Collecting The Pump Makes A Loud Noise If You Can Show Me A Video How To Fix It I Don't Have A Manual I'm In Africa I Can't Fi
ReplyDeleteHello, Solomon.
DeleteThe problem is mainly with the main pump, checking the oil used for main pump first!
If I can, I can do the video training for you.
ማርሽ ይጠነክራል ዳሽ ባርድ ላይ D ይልእና አይነሳም
ReplyDeleteሰላም አቤል ;-
Deleteየመኪኖትን ችግር ከFR ጋር ይገናኛል የበለጠ ለመለየት እነዚህ ጥያቄ ይመልሱልን
1, የመኪኖትን ሞዴል ያሳውቁን
2,ለማስነሳት በሚሞክሩበት ጊዜ ለመነሳት ይደበድባል ወይስ ዝምብሎ ነው ቁልፍ የሚዞረው?
ሠላም እንዴት ናችሁ ፋኦ ሲኖ ሻወር ትራክ ቀደም ሲል በጣም ጥቁር ጭስ አከባቢ የሚበክል ነበራት በዛላይ ቼክ ኢንጅን በቀይ ኣብርቶ ነበር ከዛ ኢንጀክተር ኖዝል ሲቀየር ጭሱ ቀርቶ ቼክ ኢንጅኑ በቢጫ ማብራት ጀመረ ከዛ ባለሙያ ሳሳያት ደግሞ ቼክ ኢንጅኑ እንዲጠፋልኝ በቢጫ ሲበራ ችግር የለውም ሊያሰራህ ይችላል ኣለኝ በጣም ኮምፎርት ኣልሠጠኝም ምን ማድረግ ኣለብኝ ወዳጆቼ?
ReplyDeleteሰላም ሃ/ማርያም ፥- ቼክ ኢንጅን በቢጫ የሚበራ ከሆነ በዋናነት ሞተሩ ከሚፈልገው ሙቀት በላይ እየሞቀ መሆኑን እና የሞተር ዘይት የሚቀየርበት ጊዜ ሲደርስ የሚገልፅ መረጃ ነው የሚሰጦት ለዚህ ደግሞ መፍትሄ የሚሆንው ሞተሩ የሚቀዝቅዝበትን መንገዶች ቼክ ማስደረግ እና ሞተር ዘይቱን መጠኑን መመልከት ነው።
Deleteመኪናዬ ሲኖ ገልባጭ 2017 ሞዴል ነው።
ReplyDelete1ኛ)-ሞተር ከተነሳ በኋላ ዳሽ ቦርዱ ሙሉ ጌጅ ይጠፋል፣ ከዚያ እየሄደ ደግሞ ተመልሶ ይመጣ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የዳሽ ቦርድ ላይ ያሉ ጌጆች አይበሩም። ሞተር ግን ይሰራል።
2ኛ)-ሞተር በቁልፍ አይጠፋም፤ ስለዚህ በማርሽ ላይ ተደርጎ ነው የማጠፋው።
የነዚህ ችግሮች መፍትሄው ምንድነው?
የናንተ ባለሞያስ ስራ ቦታ (ጣፎ) ሄደው ችግሩን መፈተሽና ማስተካከል ይቻላችኋል?!
አመሠግናለሁ።
ሰላም ሰለሞን፣-
Deleteእርሶ ያጋጠሞት ችግር የሚከሰተው በዋናነት ፊውዝ ቦክሱ ችግር ሲኖርበት እና ኮንስታንት ያልሆነ ወይም በጣም የወረድ ቮልት ሲከሰት ነው። ለዚህ ደግሞ መፍትሄ እነዚህን በቅደም ተከተል ይፈትሹ!
1,በመጀመሪያ ዲናሞው በስትክክል ባትሪውን ቻርጅ ማድረጉን ይፈትቹ
2.F22 ፊውዙን ይቀይሩ በተጨማሪም K13 ሪሌን ይቀይሩ
በመጨረሻም እነዚህን ቼክ አድርገው መፍትሄ ካላገኙ ሙሉ የፊውዝ ቦክሱ ችግር ስለሆነ እሱን ቀይረው መፍትሄ ያገኛሉ።
In addition, pls send me your telegram channel in order for me to follow you.
ReplyDeleteThank you again!!!
@truckmela
DeleteThank you very much for your technical recommendations and very happy to be your loyal customer.
ReplyDeleteDear, is it possible for me to pick up your proferssionally capable electrician to the work site for this maintenance?!
Thank you again!
Solomon
Sorry I can't come, bring your truck to our garage and we'll fix it!
Deleteእድሳ 53 ቁጥሪ አበረቢኝ
ReplyDeleteሰላም ጌታቸው፥- ያጋጠሞትን ችግሩን ለመለየት እባኮ የመኪናዎን ሞዴል ፣ እና ዳሽ ቦርድ ላይ 53 ብቻነው የሚያበራው ከፊት ምንም ፊድሎች የሉም ለምሳሌ gs,fr ወይም bs የሚል ፊደሎች የሉም?
Deleteነዳጂ መስመር እያቆራረጠ እንቢ አለኝ
ReplyDeleteሰላም ድልባንተ ኑር፦
Deleteየመኪኖት የነዳጅ መቆራረጥ ከነዳጅ መስመሩጋር ብቻ አይገናኝም የመኪኖትን ሞዴል ያሳውቁን ምክንያቶቹ ምን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ እንነግሮታለን!
Sino be sent km naw valve ajest mederg yalebet
ReplyDeleteሰላም;- ምንተስኖት 80ሺ ኪሎ ሜትር ላይ መደረግ አለበት!
DeleteOk
ReplyDeleteየሞቶር ዘይት pressure የመኪና ሙቀት 80%
ReplyDeleteስደርስ 130 እየሆነ አስቸገረኝ maz truck 2017 model
ሰላም ሽፈራው!
Deleteመኪኖት የዘይት "pressure" ንባቡ 130 የሚያሳይ ከሆነ ንባቡ "PSI" ዩኒት ነው ማለትም /pound per square inch ይያነበበ ነው። ይህንን ወደ bar ስንቀይረው 8.9 ይሆናል ይህ ማለት ደግሞ ከፍተኛ የሆነ "pressure" እዳለ ያመለክታል! የዚህ መንስሄ የሆኑትን ከመንገራችን በፊት እባኮ ሞተሩ ስንት ሲሊንደር እንደሆነ ያሳውቁን!
የሞተር ሙቀት 80% ስደርስ 130 የዘይት ግፊት ይደርሳል መፍትሔ ምንድን ነው MAZ truck 2017
ReplyDeleteሰላም አዋሽ ጥላሁን፦
Deleteከላይ እንደገለጽነው ነው፦
መኪኖት የዘይት "pressure" ንባቡ 130 የሚያሳይ ከሆነ ንባቡ "PSI" ዩኒት ነው ማለትም /pound per square inch እያነበበ ነው። ይህንን ወደ bar ስንቀይረው 8.9 ይሆናል ይህ ማለት ደግሞ ከፍተኛ የሆነ "pressure" እዳለ ያመለክታል! የዚህ መንስሄ የሆኑትን ከመንገራችን በፊት እባኮ ሞተሩ ስንት ሲሊንደር እንደሆነ ያሳውቁን!
Answer
ReplyDelete1/ሰላም, ሲኖ ካሶኒ ማርሹ የተወሰነ እስከሚጓዝ ይጠነቅርብኛል
ReplyDelete2/ጭስ ያበዛል
የምን ችግር ነው